በኦሮሚያ ደምቢዶሎ የብሄር ጥቃት እየተፈጸመ ነው።

ታህሳስ 11/2012 በምዕራብ ኦሮሚያ ደምቢዶሎ ዞን የሌላ ክልል ተወላጆች ናችሁ በሚል እየተፈጸመ ያለው አሰቃቂ ግድያና ማፈናቀል እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ። በዞኑ ረቡዕ ገበያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢው ሰሞኑን ሁለት...